Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ
50.00 Br
አብነት ዘኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን መሠረታዊ የግእዝ የጸሎት ክፍል ማለትም የዘወትር ጸሎት ፣ ውዳሴ ማርያም ፣ አንቀጸ ብርሃንና ይዌድስዋ መላእክትን በድምጽና በጽሑፍ ያለ አስተማሪ የሚያስተምር ድንቅ መተግበሪያ ነው ።
የአፕሊኬሽኑ መለያዎች
- አፕሊኬሽኑ ምንም ዓይነት የኢንተርኔት ግንኙነት የማይፈልግ ነው ።
- የድምጽና የጽሑፍ ቅንብሩ ለመማር ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተሠራ አፕሊኬሽን ነው ።
- ድምጹ የሚያነበውን ሐረግ ያቀልማል ። ሐረጎችንም በጽሑፉ ብቻ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ (ወደፊትና ወደ ኋላ ) ማስኬድ ያስችላል ።
- የድምጽ ፍጥነትን መጨመርና መቀነስ ያስችላል ።
- ገጾችን በራሱ ከድምጹ ጋር መቀያየር ይችላል ።
- የብቁ መምህራን የድምጽ ቀረጻ ነው የተካተተበት ።
- ልጆችን ለማስተማር ምቹ ነው ።
Price: 50ETB (3.99 USD)
Download Links
Google Play
or
Appstore (for IOS and Ipads)




Reviews
There are no reviews yet.